የወጣቶች ስነ-ምግባር ግንባታ ለሀገራዊ ዕድገት ካለው አስተዋጽኦ በመነሳት የፌዴራል የስነምግባርና ፀረሙስና ኮሚሽን በየአመቱ ኮሌጆች ከስነምግባር ጋር ተያያዥነት ያላቸው ጥያቄዎች ከተቋም ጀምሮ እስከ ፌደራል ይካሄዳል። በዚህም መሠረት ዛሬ ህዳር 17/2014 ዓ.ም በኮሌጃችን አስተናጋጅነት ውድድሩ በደማቅ ሁኔታ የተካሄደ ሲሆን በመጨረሻም ለአሸናፊዎች የማበረታቻ ሽልማት በመስጠት ውድድሩ ተጠናቋል።